Laissez-passer Services

Laissez-passer (የይለፍ ሰነድ) ሊሴ ፓሴ መግቢያ የጉዞ ሰነድ ለሚጠይቁ ለአስቸካይ ጉዞ ወደ አገር ቤት ለመሄድ የአገልግሎት ጊዜውን ያበቃ ፓስፖርት ለማሳደስ በቂ ጊዜ የሌላቸው በተለያየ አስቸኳይ ምክንያት ወደ አገርቤት ለመጓዝ የፈለጉ ሌሴ ፓሴ መጠየቅ። ሊሴ ፓሴው ለአንድ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ መግቢያ ብቻ የሚያገለግል በመሆኑ ሲመለሱ ከኢትዮጵያ ፓስፖርት ማውጣት እንደሚጠበቅ። የፓስፖርትና የሊሴ ፓሴ ማመልከቻ በአንድ ላይ ማቅረብ … Continue reading Laissez-passer Services